ታህሳስ 14፣ 2015- ለ3 ተከታታይ ዓመታት መጣል የነበረበት ዝናብ ባለመዝነቡ በድርቅ ስጋት ስር የኖሩት የአብርቶ አደር አካባቢዎች ዘንድሮም በተመሳሳይ ስጋDec 24, 20221 min readለ3 ተከታታይ ዓመታት መጣል የነበረበት ዝናብ ባለመዝነቡ በድርቅ ስጋት ስር የኖሩት የአብርቶ አደር አካባቢዎች ዘንድሮም በተመሳሳይ ስጋት ስር መሆናቸው ይነገራል፡፡ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ትንበያ ምን ይላል? ንጋቱ ረጋሳሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
በ'ፊንቴክ' የማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ አርቲስቶች እና ቲክቶከሮች ላይ ፖሊስ የጠየቀው የተጨማሪ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ላይ ለመወሰን ፍርድ ቤት ለነገ ቀጥሯል።ከ"ፊንቴክ" (Fintech) ኢንቨስትመንት ጋር በተያያዘ በከፍተኛ የማጭበርበር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት አርቲስቶች እና ቲክቶከሮች ዛሬ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም በፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቀርበዋል። መርማሪ ፖሊስ በቀሪ የምርመራ ስራዎች ምክንያት ተጨማሪ 14 ቀናት እንዲፈቀድለት ጠይቋ
Comments