top of page

ታህሳስ 13፣ 2015- ከፍለው መታከም ለማይችሉ ከፍተኛ የልብ ህመም የገጠማቸው ህፃናትና ታዳጊዎች ነፃ ህክምና እየተሰጠ ነው


ከፍለው መታከም ለማይችሉ ከፍተኛ የልብ ህመም የገጠማቸው ህፃናትና ታዳጊዎች ነፃ ህክምና እየተሰጠ ነው፡፡


ከፍተኛ የልብ ስፔሻሊስቶቹ ሞያችን የገና ስጦታችን ብለዋል፡፡


ወንድሙ ኃይሉ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…






Comments


bottom of page