ታህሳስ 13፣ 2015- በኢትዮጵያ የክፍያ ሥርዓት እንዲሳተፉ የሚፈቀድላቸው የውጪ ድርጅቶች የኢንቨስትመንት ከለላ ክፍያ እንዲከፍሉ ይጠበቅባቸዋል ተባለ
- sheger1021fm
- Dec 22, 2022
- 1 min read
በኢትዮጵያ የክፍያ ሥርዓት እንዲሳተፉ የሚፈቀድላቸው የውጪ ድርጅቶች የኢንቨስትመንት ከለላ ክፍያ እንዲከፍሉ ይጠበቅባቸዋል ተባለ፡፡
የብሔራዊ የክፍያ ሥርዓት አዋጅ በሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ፀደቀ፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
댓글