top of page

ታህሳስ 13፣ 2015- በተለያዩ ጊዜያት ዜጎችን ከጎዳና ላይ ለማንሳት በሚል በዘመቻ መልኩ ስራ ተጀምሯል


በተለያዩ ጊዜያት ዜጎችን ከጎዳና ላይ ለማንሳት በሚል በዘመቻ መልኩ ስራ ተጀምሯል፡፡


በጎዳና ላይ ያሉ ህፃናትና ሴቶች ግን ቁጥራቸው ሲቀንስ አይታይም፡፡


ይህ የሆነው ዜጎችን ከጎዳና ላይ ካነሱ በኋላ በዘላቂነት ማቋቋም ባለመቻሉ በመሆኑ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል ሲል በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አንድ ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Comments


bottom of page