top of page

ታህሳስ 12፣2016 - የብርን የመግዛት አቅም ማዳከም ለሀገር ይበጀል፣ አይበጅም በሚለው ላይ አጥኚዎች አይስማሙም

የብርን የመግዛት አቅም ማዳከም በተለይ የወጪ ንግድን ለማበርታት፣ የውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትንም በይበልጥ ለመሳብ ይረዳል በሚል በተደጋጋሚ ተደርጓል፡፡


የብርን ከዶላ አንፃር የመግዛት አቅምን ማዳከም ግን ለሀገር ኢኮኖሚ ይበጀል፣ አይበጅም በሚለው ላይ የዘርፉ አጥኚዎች አይስማሙም፡፡


ተህቦ ንጉሴ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page