ታህሳስ 12፣2016 - ኮንትሮባንድ እና ሀሰተኛ ደረሰኝ አሁንም ፈተና ሆነው ቀጥለዋል ተብሏልDec 22, 20231 min readአዲስ አበባ ባለፉት 4 ወራት 52 ቢሊዮን ብር ግብር መሰብሰቧ ተሰማ፡፡ኮንትሮባንድ እና ሀሰተኛ ደረሰኝ አሁንም ፈተና ሆነው ቀጥለዋል ተብሏል፡፡ማርታ በቀለ0:00የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከሚያስተዳድራቸው ከአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በቀር የ22 ኤርፖርቶች መሪ እቅድ እንደሌላቸው የኦዲተር መስሪያቤት ሪፖርት አሳየ፡፡
ብሔራዊ ቴአትር በመዋቅር ከተፈቀደው ውጪ የዘርፍ ተጠሪነትን ለዋና ዳይሬክተር በማድረጉ ሙያዊ ነፃነቱን አጥቶ በአመራሩ ፍላጎት ላይ መመስረቱን ሪፖርት አረጋገጠ፡፡
Comments