ታህሳስ 12፣ 2015- የፌዴራል ሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ሃብት ያስመዘገቡ የመንግሥት ተሿሚዎችንና ሠራተኞችን መረጃ ይፋ እንዲያርግ የኢትዮጵያ ሕዝብ
- sheger1021fm
- Dec 21, 2022
- 1 min read
የፌዴራል ሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ሃብት ያስመዘገቡ የመንግሥት ተሿሚዎችንና ሠራተኞችን መረጃ ይፋ እንዲያርግ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ መጠየቁ ይታወሳል።
የሀብት ምዝገባ መረጃን ለጠያቂ እንሰጣለን ከማለት ውጪ የተመዘገበውን መረጃ ለሕዝብ ክፍት አለማድረግ ትክክል እንዳልሆነ የተቋሙ ዋና ዕንባ ጠባቂ ዶ/ር እንዳለ ሃይሌ ከሠሞኑ ለሸገር ተናግረዋል።
ንጋቱ ረጋሳ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Bình luận