ታህሳስ 12፣ 2015- ዘንድሮ በአገር አቀፍ ደረጃ በ1.3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የማከናወን ዕቅድ እንዳለ ተነገረ
- sheger1021fm
- Dec 21, 2022
- 1 min read
ታህሳስ 12፣ 2015
ዘንድሮ በአገር አቀፍ ደረጃ በ1.3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የማከናወን ዕቅድ እንዳለ ተነገረ።
በመጀመሪያው ዙር በበጋ ሰንዴ እንዲሸፈን ከታሰበው 1 ሚሊየን ሄክታር እስከ አሁን 967 ሺህ ሄክታሩ ታርሷል ተብሏል።
ንጋቱ ረጋሳ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comentarios