top of page

ታህሳስ 12፣ 2015- ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ሱዳን የቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ማሰቡን ተናገረ


ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ሱዳን የቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ማሰቡን ተናገረ፡፡


የኩባንያው ሃላፊዎች በጁባ ተገኝተው ከሀገሪቱ ቴሌኮም ሃላፊዎች ጋር መምከራቸው ተሰምቷል፡፡


ተህቦ ንጉሴ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

https://bit.ly/33KMCqz



Comments


bottom of page