top of page

ታህሳስ 12፣ 2015- በኳታር የተካሄደው 22ኛው የአለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በአርጀንቲና አሸፊነት ተጠናቋል


ትንታኔ

በኳታር የተካሄደው 22ኛው የአለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በአርጀንቲና አሸፊነት ተጠናቋል፡፡


ይሁንና ኳታር ይሄን ዝግጅት በማዘጋጀቷ ምዕራባዊያን እና የምዕራባዊያን መገናኛ ብዙሃን ልፋቷን ለማምከን የፖለቲካ ጫና ያደርጉባት ሞክረዋል፡፡


ኳታር የተመሰገነችበትን መስተንግዶ አሰናድታ በማጠናቋቋም በአሸናፊነት የወጣች ትመስላለች፡፡


እሸቴ አሰፋ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Comments


bottom of page