- sheger1021fm
ታህሳስ 11፣ 2015- የፌዴራል መንግስቱ ከሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት ውጪ በስምምነቱ መሰረት እየፈፀመ አይደለም ሲሉ ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል ተናገሩ
የፌዴራል መንግስቱ ከሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት ውጪ በስምምነቱ መሰረት እየፈፀመ አይደለም ሲሉ ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል ተናገሩ፡፡
መንግስት በበኩሉ የተለያዩ አገለግሎት ሰጪ መሰረተ ልማቶችን እየዘረጋ መሆኑን ተናግሯል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…