ታህሳስ 11፣ 2015- የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የትምህርት ጥናትና ምርምር ተቋም የትምህርት ዘርፍ ብቁ ዜጋ እንዲያፈራ የሚያስችል በጥናት የተደገፈ ምክረ ሀሳ
- sheger1021fm
- Dec 20, 2022
- 1 min read
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የትምህርት ጥናትና ምርምር ተቋም የትምህርት ዘርፍ ብቁ ዜጋ እንዲያፈራ የሚያስችል በጥናት የተደገፈ ምክረ ሀሳብ ማቅረቡ ተሰማ፡፡
ተቋሙ ባደረገው ጥናት እስከ ሶስተኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ከ50 በመቶ በላዩ ማንበብ እንደማይችሉ ተረጋግጧል ተብሏል፡፡
ተመስገን አባተ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Commentaires