top of page

ታህሳስ 11፣ 2015- የታለመለት ብሄራዊ የነዳጅ ድጎማ ስርዓት ባለፈው ሀምሌ ወር ስራ ላይ መዋሉ ይታወሳል

  • sheger1021fm
  • Dec 20, 2022
  • 1 min read

የታለመለት ብሄራዊ የነዳጅ ድጎማ ስርዓት ባለፈው ሀምሌ ወር ስራ ላይ መዋሉ ይታወሳል።


አሰራሩ የመንግስትን ወጪ በከፍተኛ መጠን መቀነሱ ቢነገርም ህብረተሰቡን ምን ያህል ተጠቃሚ እያደረገ ነው? የሚለው ግን ጥያቄ ነው።


በድጎማ ነዳጅ እየገዙ ህብረተሰቡን ከተቀመጠው ታሪፍ በላይ የሚያስከፍሉ አሽከርካሪዎች ቁጥር ትንሽ እንዳልሆነ ይነገራል።


በድጎማ የገዙትን ነዳጅ እየቸረቸሩ የሚውሉ እንዳሉም ሠምተናል። የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣንም የተባለው እውነት ነው ይላል።


ንጋቱ ረጋሳ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comentarios


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page