- sheger1021fm
ታህሳስ 11፣ 2015- በቅርቡ የአለም ባንክ 745 ሚሊዮን ዶላር ለኢትዮጵያ እርዳታ ለመስጠት መወሰኑ ተነግሯል
በቅርቡ የአለም ባንክ 745 ሚሊዮን ዶላር ለኢትዮጵያ እርዳታ ለመስጠት መወሰኑ ተነግሯል፡፡
እርዳታው የተለያዩ ሁለት ፕሮጀክቶችን ለማስፈፀም የሚሰጥ መሆኑ ተነግሯል፡፡
እንዲህ ለውስን ፕሮጀክት ተብሎ የተሰጠ እርዳታ በተለይ የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ እጥረትን ለማቃለል ያግዛል ወይ?
ሸገር የምጣኔ ሀብት ባለሙያ ጠይቋል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…