ታህሳስ 10፣2016 - የማስታወቂያ ማህበርና የአዲስ አበባ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን በማስታወቂያ ሰሌዳዎች ምክንያት አለመግባባት ውስጥ ገብተዋል
- sheger1021fm
- Dec 20, 2023
- 1 min read
የኢትዮጵያ የማስታወቂያ ማህበርና የአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን በጎዳና የማስታወቂያ ሰሌዳዎች ምክንያት አለመግባባት ውስጥ ገብተዋል፡፡
የማስታወቂያ ሰሌዳዎቹ ወደ ዲጂታል ይቀየሩ የሚለው ውሳኔ ማህበሩን እና ባለስልጣን መስሪያ ቤቱን አላግባባም፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
コメント