ታህሳስ 1፣2016 -ህገ-ወጥ የእንስሳት ንግድን ለመከላከል ያግዛሉ ከተባሉ ማቆያዎች መካከል አንዱ ብቻ በስራ ላይ እንዳለ ተነግሯል
- sheger1021fm
- Dec 11, 2023
- 1 min read
ህገ-ወጥ የእንስሳት ንግድን ለመከላከል ያግዛሉ ከተባሉ ማቆያዎች መካከል አንዱ ብቻ በስራ ላይ እንዳለ ተነግሯል፡፡
በፀጥታ ችግር ምክንያትም ስራ ያቆሙም አሉ ተብሏል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments