ታህሣስ 4፣2017 - የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ለሆቴሎች፣ ለስጋ ቤቶች፣ ለመጠጥ ቤቶች እና ለተለያዩ የተመረጡ የንግድ ዘርፎች ለሰራተኞቻቸው አነስተኛ የደመወዝ ተመን ይፋ አድርጓል
- sheger1021fm
- Dec 13, 2024
- 1 min read
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ለሆቴሎች፣ ለስጋ ቤቶች፣ ለመጠጥ ቤቶች እና ለተለያዩ የተመረጡ የንግድ ዘርፎች ለሰራተኞቻቸው አነስተኛ የደመወዝ ተመን ይፋ አድርጓል፡፡

ግብር ስወራን ለመከላከል በሚል ለንግድ ዘርፎቹ ስራ ላይ የዋለው #የሰራተኛ_ደመወዝ እና የሰራተኛ ቁጥር ተመን የህጋዊነት ጥያቄ አስነስቷል፡፡
አነስተኛ የደመወዝ ወለል በህግ ባልፀደቀበት ሁኔታ ‘’ዝቅተኛ መክፈል የምትችሉት ደመወዝ 5,000 ብር ነው ብሎ በመወሰን ግብር መሰብሰብ ህገ-ወጥ አሰራር ነው’’ ተብሏል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://t.ly/9uH-g
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
ความคิดเห็น