top of page

ነሐሴ 3፣2015 - ተደጋግሞ የሚከሰተው ግጭት እንዳሳሰባት የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ተናገረች

በኢትዮጵያ እየታየ ያለው የሰላም እጦትና ተደጋግሞ የሚከሰተው ግጭት እንዳሳሰባት የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ተናገረች፡፡


ቤተ ክርስቲያኒቱ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ በሰጠችው መግለጫ፤ ችግሮችን በሰላም ለመፍታትና ጠንካራ ህዝባዊ ትስስር ለመፍጠር በየጊዜው የሚነሱ ብሶቶችን በውይይት መፍታት ከመቼውም ጊዜ በላይ አስፈላጊ የሆነበት ጊዜ ላይ ነን ብላለች፡፡


ያሬድ እንዳሻው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page