top of page

ተቋማት የሚሰጡት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ከእጅ ንክኪ ነፃ እንዲሆን እየተሰራ ነው ተብሏል


የተለያዩ መንግስታዊ አገልግሎቶችን ዲጂታል ማድረግ የስራ መጓተትን ለመቀነስ ሌብነትን ለመከላከል እና ግልፅነትን ለመፍጠር ፋይዳው ከፍ ያለ ነው ይባላል፡፡


ለመጭዎቹ 10 ዓመታት የተለያዩ ተቋማት የሚሰጡት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ከእጅ ንክኪ ነፃ እንዲሆን እየተሰራ ነው ተብሏል፡፡


ያሬድ እንዳሻው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz



Comments


bottom of page