ተቋማት በየዓመቱ ከሚያገኙት ትርፍ፤ ምን ያህሉን ለሰራተኞቻቸው ያከፋፍላሉ?
- May 29
- 1 min read
ግንቦት 20/2018
አንዳንድ ተቋማት ከሚያገኙት ዓመታዊ ትርፍ ከፊሉን ለሰራተኞቻቸው በጉርሻ ወይም በደመወዝ ጭማሪ መልክ ያከፋፍላሉ፡፡
ሌሎች ተቋሞች ደግሞ የተለየ መንገድን ይከተላሉ፡፡
ስራ እንዳይበደል በአሰሪና ሰራተኛ መሀከል ጤናማ ግንኙነት እንዲኖር ለማድረግ ተቋማት ምን ዓይነት መንገድን ቢከተሉ ይበጃል?
የሌሎች ሀገሮች ልምድ እንዴት ያለ ነው?
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ.......
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Instagram: https://shorturl.at/9X4S7





If you like physics-based driving challenges, Drive Mad is worth checking out. The balance between frustration and achievement feels just right.