top of page

ነሐሴ 19፣2015 - ተማሪዎች በመፅሐፍ እጥረት ሲቸገሩ ከርመዋል


ኢትዮጵያ አዲስ ሥርዓተ ትምህርት ቀረፃ በከፊል ስራ ላይ ብታውለውም ተማሪዎች በየመፅሐፍ እጥረት ሲቸገሩ ከርመዋል፡፡


በመጭው ዓመትም በተለይ በአዲስ አበባ የተሻለ የመፅሐፍ አቅርቦት ይኖራል ቢባልም ችግሩ ሙሉ በሙሉ እንደማይፈታ ሰምተናል፡፡


ፋሲካ ሙሉወርቅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page