top of page

ሐምሌ 18፣2015 - ቦረና ዞን አሁን ላይ ከ95 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ታርሷል ተባለ

Updated: Jul 26


ሠፋ ያለ ድርቅ ተከስቶበት በነበረው የኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን አሁን ላይ ከ95 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ታርሷል ተባለ።


ለከብቶች የሚሆን መኖም በስፋት እየተመረተ እንደሚገኝ የተነገረ ሲሆን በአባወራ ደረጃ መጠባበቂያ እየተያዘ መሆኑ ተጠቅሷል።


ንጋቱ ረጋሣ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page