top of page

ሐምሌ 29፣2015 - ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በተፈጠሩ አለመግባባቶች ከባድ ችግር መኖሩን ተናገሩ

Updated: Aug 8, 2023

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓርትርያክ ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በተፈጠሩ አለመግባባቶች ከባድ ችግር መኖሩን ተናገሩ፡፡


ኢትዮጵያውያን በባህልና በእምነታቸው መሰረት በእርቅና በይቅርታ ችግሮች መላ እንዲፈልጉ ጠይቀዋል፡፡


ማርታ በቀለ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

留言


bottom of page