top of page

ነሐሴ 4፣2015 - ቤህነን ሊቀ መንበሩን ''ከሀላፊነት አባርሬአለሁ'' ሲል ሊቀመንበሩ በበኩላቸው ''እኔ ስራዬ ላይ ነኝ'' ብለዋል

የቤኒሻንጉል ህዝብ ነፃነት ንቅናቄ /ቤህነን/ ሊቀ መንበሩን ከሀላፊነት አባርሬአለሁ ቢልም፤ ሊቀመንበሩ በበኩላቸው እኔ ስራዬ ላይ ነኝ ህግ የጣሱ ሰዎችን አግጃለሁ ብለዋል፡፡


የኔነህ ሲሳይ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Comments


bottom of page