ባለፉት 3 ወራት ለትምህርት ቤቶች ግንባታ 12 ቢሊዮን ብር ከህብረተሰቡ መሰብሰቡ ተሰማ
- sheger1021fm
- Oct 19, 2023
- 1 min read
ባለፉት 3 ወራት ለትምህርት ቤቶች ግንባታ 12 ቢሊዮን ብር ከህብረተሰቡ መሰብሰቡ ተሰማ፡፡
በጦርነት ምክንያት በአፋር እና በአማራ ክልል የወደሙ ትምህርት ቤቶች መልሶ ግንባታ ቢጀመርም ስራው የተጓተተባቸው ቦታዎችም አሉ ተብሏል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentários