top of page

ህዳር 14፣2016 - በ3 ወራት ውስጥ ስራ ያገኙት ከስደት ተመላሽ ኢትዮጵያዊያን 6,000 ናቸው ተባለ

በ3 ወራት ውስጥ 15,000 ገደማ ለሚሆኑ የስደት ተመላሽ ኢትዮጵያዊያን ስራ ለመፍጠር ታስቦ ስራ ያገኙት ግን 6,000 ናቸው ሲል የስራ እና ክህሎት ሚንስቴር ተናገረ፡፡


የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር በበኩሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ህገወጥ የሰዎች ፍልሰት አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል ሲል አስረድቷል፡፡


በረከት አካሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page