top of page

በ2016 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ምጣኔ ሐብት 7 ነጥብ 9 በመቶ እንደሚያድግ በመንግስት ተገምቷል


ሰኔ 27፣2015


በ2016 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ምጣኔ ሐብት 7 ነጥብ 9 በመቶ እንደሚያድግ በመንግስት ተገምቷል፡፡


በሌላ በኩል ግን በሃገሪቱ ያለው የሰላም ሁኔታ የመንግስት ተቋማት ገንዘብ ማድፋፋትና መሰል ችግሮች ሳይፈቱ እድገቱ እንዴት እውን ይሆናል?


የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በመጭው ዓመት በጀት ላይ በተጠቀሰውና ለሌሎችም ጉዳዮች ላይ ውይይት እያደረገ ነው፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page