በጤና ተቋማት ምርመራ ለማድረግ ከሄዱ 18 ዓመት ያልሞላቸው ልጃገረድ ሴቶች ውስጥ 13 በመቶው ላልተፈለገ እርግዝና እንደተዳረጉ ጥናት አሳየ፡፡
እነዚህ አዳጊ ሴቶች ለምርመራ ወደ ጤና ተቋማት ህክምና ለማግኘት ባደረጉት ምርመራ ወቅት ነው ጥናቱ የተካሄደው፡፡
ይህ ጥናት አገልግሎት ፍለጋ ወደ ጤና ተቋማት በመጡ ሴቶች ላይ ብቻ የተከወነ መሆኑን ሰምተናል፡፡
ይህንን የሰማነው ከጤና ሚኒስቴር ነው፡፡
Comments