መጋቢት 9፣2016 - በግጭቶች እና ጦርነቶች ምክንያት ከቱሪዝም ዘርፍ ኢትዮጵያ ማግኘት ያለባትን ገቢ እያጣች መሆኑ ይነገራል
- sheger1021fm
- Mar 18, 2024
- 1 min read
ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ እዚህም እዛም እየተነሱ መርገብ ባልቻሉ ግጭቶች እና ጦርነቶች ምክንያት ከቱሪዝም ዘርፍ ኢትዮጵያ ማግኘት ያለባትን ገቢ እያጣች መሆኑ ይነገራል፡፡
በዘርፉ እየሰሩ ያሉትም ተስፋ ቆርጠው ከስራው እየወጡ መሆኑን ሰምተናል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments