ነሐሴ 10፣2015 - በጊዜ ገደቡ የገቡትን ውል የማያሳውቁ ባለሐብቶች ተጠያቂነት ይኖርባቸዋል ተብሏል
- sheger1021fm
- Aug 16, 2023
- 1 min read
ጥራጥሬና የቅባት እህሎችን ከራሳቸው የእርሻ መሬት ሰብስበው እንዲሁም አርሶ አደር እንዲያለማላቸው አድርገው ወደ ውጪ የሚልኩ ባለሃብቶች በዚህ ዙሪያ የገቡትን ውል እስከ ፊታችን መስከረም አጋማሽ እንዲያሳውቁ ማሳሰቢያ ተሰጠ።
በጊዜ ገደቡ የገቡትን ውል ለንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የማያሳውቁ ባለሃብቶች አስተዳደራዊ እና ህጋዊ ተጠያቂነት ይኖርባቸዋል ተብሏል።
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
YouTube: t.ly/SHEGER
留言