ባለፈው ዓመት በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ድርቅ መሰከቱን እና በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ከብቶች ማለቃቸው ይታወሳል፡፡
በያዝነው ዓመትም እና በአማራ ክልል ጃን አሞራ ወረዳ በዋግህምራ ብሔረሰብ አካባቢዎች ተመሳሳይ ችግር መኖሩ እየተሰማ ነው፡፡
ድርቅ ካለበት አካባቢ ወደ ደህናው አካባቢ የሚሄዱ ሰዎች ልጆቻቸውን በእረኝነት እንዲሰጡ እየተጠየቁም ነው ተብሏል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments