ሰኔ 9፣2015
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የታጠቁ አካላት በፈፀሙት ጥቃት የአንድ ወረዳ የፖሊስ አዛዥ ሲገደል የመቁሰል አደጋ ያጋጠመውም መኖሩን ክልሉ ተናግሯል፡፡
የክልሉ መንግስት ሰላምን ለማስጠበቅ እየሰራ መሆኑንም የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ለሸገር ነግሯል፡፡
ማንያዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በኤደንገነት መኳንንት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments