top of page

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተለያዩ ወንጀል ፈፃሚዎች ላይ የተሳካ እርምጃ እየወሰድኩ ነው ሲል የክልሉ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ተናገረ


ሰኔ 16፣2015


በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዝርፊያን ጨምሮ የተለያዩ ወንጀል ፈፃሚዎች ላይ የተሳካ እርምጃ እየወሰድኩ ነው ሲል የክልሉ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ተናገረ፡፡


በቡድኑ እየተዳራጁ፣ በየጫካው እየመሸጉ ወንጀል የሚሰሩት ከመንግስት የፀጥታ ተቋማት የከዱ ወታደሮች መሆናቸውን ቢሮው ለሸገር አስረድቷል፡፡


ማንያዘዋል ጌታሁን ያዘጋጀውን በኤደንገነት መኳንንት


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page