Oct 3, 20231 min readበየጊዜው እያሰለሰ የሚመጣው ጦርነት እና ግጭት ኢትዮጵያ አለቅም ያላት ለምንድነው?በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ጦርነት ፣ ግጭት ፣ መፈናቀል ፣ ውድመት ደጋግሞ እያጋጠመ ነው፡፡ከሚያልፈው የንጹሃን ሕይወት ፣ ከሚፈናቀለው ነዋሪ ፣ ከሚወድመው ንብረት በተጨማሪ ነገ ምን ሊመጣ ይችል? ይሆን በሚል በስጋት የሚኖሩ አሉ፡፡ በየጊዜው እያሰለሰ የሚመጣው ጦርነት እና ግጭት ኢትዮጵያ አለቅም ያላት ለምንድነው?ያሬድ እንዳሻው የሰላምና ደህንነት ባለሞያዎችን ጠይቋል
በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ጦርነት ፣ ግጭት ፣ መፈናቀል ፣ ውድመት ደጋግሞ እያጋጠመ ነው፡፡ከሚያልፈው የንጹሃን ሕይወት ፣ ከሚፈናቀለው ነዋሪ ፣ ከሚወድመው ንብረት በተጨማሪ ነገ ምን ሊመጣ ይችል? ይሆን በሚል በስጋት የሚኖሩ አሉ፡፡ በየጊዜው እያሰለሰ የሚመጣው ጦርነት እና ግጭት ኢትዮጵያ አለቅም ያላት ለምንድነው?ያሬድ እንዳሻው የሰላምና ደህንነት ባለሞያዎችን ጠይቋል
ታህሳስ 4፣2017 - ''የኤርትራ ዜግነት ያላቸው ሰዎች፤ በህገ-ወጥ ስራ ተሰማርተው ስለደረስኩባቸው እርምጃ እየወሰድኩ ነው'' የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ታህሣስ 4፣2017 - የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ለሆቴሎች፣ ለስጋ ቤቶች፣ ለመጠጥ ቤቶች እና ለተለያዩ የተመረጡ የንግድ ዘርፎች ለሰራተኞቻቸው አነስተኛ የደመወዝ ተመን ይፋ አድርጓል
ታህሣስ 3፣2017 - በአዲስ አበባ በሚሰራው የኮሪደር ልማት ደንብ ተላልፈዋል ከተባሉ ተቋማት እና ግለሰቦች በ5 ወር ውስጥ ከ103 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰብስቧል ተባለ
Comments