በየጊዜው መልኩን እየቀየረ ለመቆጣጠርም እያስቸገረ ያለው የኮንትሮባንድ ንግድ የኢትዮጵያን ገበያ እየረበሸው ነው
- sheger1021fm
- Jun 29, 2023
- 1 min read
ሰኔ 5፣2015
በየጊዜው መልኩን እየቀየረ ለመቆጣጠርም እያስቸገረ ያለው የኮንትሮባንድ ንግድ የኢትዮጵያን ገበያ እየረበሸው ነው፡፡
በኮንትሮባንድ ንግድ ከሚዘዋወሩ የምርት ዓይነቶች አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ በመጠኑ ከፍተኛ እንደሆነ ይነገራል፡፡
ይህም በርከት ያለ ችግር ያለበትን የሀገር ቤት የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ዘርፍ ገበያ እየጎዳው እንደሆነ ተሰምቷል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments