ሚያዝያ 30፣2016 - በየአካባቢው ያለው የሰላም እጦት የእቅዴን እንዳልሰራ እንቅፋት ሆኖብኛል ሲል የቱሪዝም ሚኒስቴር ተናገረ
- sheger1021fm
- May 8, 2024
- 1 min read
በየአካባቢው ያለው የሰላም እጦት የእቅዴን እንዳልሰራ እንቅፋት ሆኖብኛል ሲል የቱሪዝም ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች የሚያወጧቸው የጉዞ ክልከላዎችም ችግር እንደፈጠሩበት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለሕዝብ እንደራሴዎች ምክር አስረድተዋል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments