top of page

ሰኔ 17፣ 2016 - በዋግኽምራ ዞን በድርቅ ለተጎዱ እና ለተፈናቃዮች ሲያቀርቡ የነበረው አስቸኳይ የሰብአዊ ድጋፍ በዚህ ዓመት በ65 በመቶ ቀንሷል ተባለ

ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ባለፉት ሁለት ዓመታት በዋግኽምራ ዞን በድርቅ ለተጎዱ እና ለተፈናቃዮች ሲያቀርቡ የነበረው አስቸኳይ የሰብአዊ ድጋፍ በዚህ ዓመት በ65 በመቶ ቀንሷል ተባለ፡፡


ይህ መሆኑ ደግሞ ድርቅ እየፈተነው ያለውን የህብረተሰብ ክፍል አቅም እያሳጣው ነው ተብሏል፡፡


ይህንን ያለው የዋግህምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋትና ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የአስራ አንድ ወራቱን ግምገማ ሲናገረ ነው፡፡


ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ያለው የዞኑ ችግር ተገምግሟል ያሉት የፅህፈት ቤቱ ሀላፊ አቶ ምህረት መላኩ በጦርነት ምክንያት ቀያቸውን ለቀው ለነበሩ እና እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው የዞኑ ነዋሪዎች ሲደረግ ከየነበረው ድጋፍ ቀንሶ 35 በመቶ ሆኗል ብለዋል፡፡



Comentários


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page