ህዳር 4፣2016 - በኮሌራ ለተያዙ ከ10,000 በላይ እና ወባ ለተገኘባቸው ከ600,0000 የሚበልጡ ሰዎች ህክምና መሰጠቱን የኦሮሚያ ክልል ተናግሯልNov 14, 20231 min readየኮሌራ እና ወባ ወረርሽኝ በስፋት የታየበት የኦሮሚያ ክልል የማከሙንም የመከላከሉም ስራ ጎን ለጎን እያስኬድኩ ነው አለ።እስከ አሁን በኮሌራ ለተያዙ ከ10,000 በላይ እና ወባ ለተገኘባቸው ከ600,0000 የሚበልጡ ሰዎች ህክምና መሰጠቱን ክልሉ ተናግሯል።ንጋቱ ረጋሣየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
የኮሌራ እና ወባ ወረርሽኝ በስፋት የታየበት የኦሮሚያ ክልል የማከሙንም የመከላከሉም ስራ ጎን ለጎን እያስኬድኩ ነው አለ።እስከ አሁን በኮሌራ ለተያዙ ከ10,000 በላይ እና ወባ ለተገኘባቸው ከ600,0000 የሚበልጡ ሰዎች ህክምና መሰጠቱን ክልሉ ተናግሯል።ንጋቱ ረጋሣየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentarios