በኦሮሚያ ክልል የተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ አሁንም በስምንት ዞኖች እና አንድ የከተማ አስተዳደር በተለያየ ደረጃ እንደሚታይ ተነገረ
- sheger1021fm
- Jun 29, 2023
- 1 min read
ሰኔ 22፣2015
በኦሮሚያ ክልል ከዓመት ግድም በፊት የተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ አሁንም በስምንት ዞኖች እና አንድ የከተማ አስተዳደር በተለያየ ደረጃ እንደሚታይ ተነገረ፡፡
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments