top of page

በእራሳቸው ገንዘብ መገበያየትን እንደ መፍትሄ የሚያዩ የአፍሪካ ሀገራት በርክተዋል

  • sheger1021fm
  • Jul 8, 2023
  • 1 min read

የሸገር ልዩ ወሬ


ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ለውጪው አለም ገበያ ከሚያቀርቡት የምርት ሽያጭ ገቢ በብዙ መጠን የበለጠ ወጪ በየዓመቱ እንደሚያወጡ ይነገራል፡፡


የውጪ ምንዛሪ እጥረቱም ከዓመት ዓመት አልላቀቃቸውም ያለ ችግር ሆኗል፡፡


አለም አቀፍ ጫናውን ለመቀነስ በእርስ በእርስ ገንዘብ መገበያየቱን እንደ አንድ መፍትሄ የሚያዩ የአፍሪካ ሀገራት መበርከታቸው እየተሰማ ነው፡፡


ያዋጣ ይሆን?



ትዕግስት ዘሪሁን



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

https://bit.ly/33KMCqz

Commenti


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page