top of page

በኢትዮጵያ ፌስ ቡክ፣ ቴሌግራም፣ ዩቲዩብ የመሳሰሉት ማህበራዊ ትስስር ገፆች እገዳ ከተጣለባቸው 6 ወራት ተሻግሯል


በኢትዮጵያ ፌስ ቡክ፣ ቴሌግራም፣ ዩቲዩብ የመሳሰሉት ማህበራዊ ትስስር ገፆች እገዳ ከተጣለባቸው 6 ወራት ተሻግሯል፡፡


የመንግስት መስሪያ ቤትም ሆኑ ከፍተኛ ሀላፊዎች እንዲሁም ሌሎች የገፆቹ ተጠቃሚዎች አገልግሎቶቹን በVPN (ምናባዊ የግል አውታረ መረብ) አማካኝነት ይጠቀማሉ፡፡


ይህ VPN ግን ከፍተኛ የደህንነት ችግር እንደሚያመጣ ይነገራል፡፡



ማንያዘዋል ጌታሁን ያዘጋጀውን በማርታ በቀለ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Comments


bottom of page