ሰኔ 26፣2015
በኢትዮጵያ የምግብ እና ሥርዓተ ምግብ ጉዳይ አደጋ ውስጥ ወድቋል፡፡
የህዝብ ቁጥሩ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ፣ምርታማነት ግን በሚፈለገው ልክ አላደገም፡፡
የዋጋ ግሽበቱ በሁለት አሃዝ ጠንካራ ሆኖ ቀጥሏል፤ ይሄም ሸምቶ አዳሪውን ብቻ ሳይሆን አራሹንም ገበሬ እየፈተነው ነው፡፡
አሁን አሁን ደግሞ የሠላም እጦት፣ የማዳበሪያ እና የምርጥ ዘር አቅርቦት መስተጓጎል የነገውን እንዳያከፋው ተሰግቷል፡፡
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentários