በኢትዮጵያ እና በአየርላንድ መካከል ዳግም ግንኙነትን ለመጀመር የሚያስችል ንግግር መደረጉ ተሰማ
- sheger1021fm
- Jul 20, 2023
- 1 min read
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት መድረክ እና በልዩ ልዩ መንገዶች ባለፉት ዓመታት ኢትዮጵያን ሰቅዛ ይዛ ከነበረቸው አየርላንድ ጋር ዳግም ግንኙነትን ለመጀመር የሚያስችል ንግግር በኢትዮጵያ እና በአየርላንድ መካከል መደረጉ ተሰማ፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
Comments