በኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ 20 ሚሊዮን ሰዎች አስቸኳይ እርዳታ ጠባቂ ናቸው።
እርዳታ ጠባቂ ለመሆን ከተገደዱት መካከል በጦርነት፣ በግጭት ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉት ይበዛሉ።
እነዚህ እርዳታ ጠባቂዎች ብዙውን ጊዜ እርዳታ እየቀረበላቸው እንዳልሆነ ሲናገሩ ይደመጣል።
ለመሆኑ መንግስት እርዳታ ጠባቂ የሆኑ ዜጎቹ ለሚያቀርቡለት የእርዳታ አልደረሰንም ቅሬታ መልሱ ምንድነው?
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments