በኢትዮጵያ ውስጥ በቀላሉ መመረት የሚችሉ አንዳንድ የህክምና መሳሪያዎች አሁንም በዶላር ከውጭ እየተገዙ መግባታቸውን ቀጥለዋል፡፡
ለእዚህም በህክምና መሳሪያዎች ወይም ግብአቶች ምርት ለመሰማራት የሚፈልጉ ባለሃብቶች ቁጥር እጅግ ዝቅተኛ መሆኑ ነው ተብሏል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Commenti