መጋቢት 5፣2016 - በአፍሪካ ቀንድ ያለው ስደት እና የሀገር ውስጥ የአስገድዶ መፈናቀል ጉዳይ አህጉራዊ ችግር ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Mar 14, 2024
- 1 min read
በአፍሪካ ቀንድ ያለው ስደት እና የሀገር ውስጥ የአስገድዶ መፈናቀል ጉዳይ አህጉራዊ ችግር ነው ተባለ፡፡
በአባል ሀገራት ያለው የስደት እና የአስገድዶ መፈናቀል ጉዳይ እጅግ ፈተና መሆኑን ኢጋድ ተናግሯል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments