top of page

መጋቢት 24፣2016 - በአፋር ክልል የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭት እየተስፋፋ ነው ተባለ

በአፋር ክልል የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭት እየተስፋፋ ነው ተባለ፡፡


ይህም የሆነበት ምክንያት ክልሉ በወደ ጅቡቲ እና ሌሎች አጎራባች ከተሞች መተላለፊያ በመሆኑ የበሽታው ስርጭት እንዲጨምር አድርጎታል ተብሏል፡፡


ማርታ በቀለየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments


bottom of page