top of page

ጥቅምት 7፣2016 - በአፋር ክልል ከ600,000 ያላነሱ ነዋሪዎች የምግብ ድጋፍ ይፈልጋሉ ተብሏል

በኢትዮጵያ በድርቅ እየተጎዱ ካሉ አካባቢዎች አፋር ክልል አንዱ ነው፡፡


ለ2 ዓመት የቆየው የሰሜኑ ጦርነት ካደረሰው ጉዳት በላይ ድርቁም ችግሩን ስላባባሰው ከ600,000 ያላነሱ የክልሉ ነዋሪዎች የምግብ ድጋፍ ይፈልጋሉ ተብሏል፡፡


ፍቅሩ አምባቸው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page