top of page

ጥር 24፣2016 - በአፋር ክልል ከ 413,000 በላይ ሰዎች አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ጠባቂ ሆነዋል ተባለ

  • sheger1021fm
  • Feb 2, 2024
  • 1 min read

በአፋር ክልል ከ 413,000 በላይ ሰዎች አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ጠባቂ ሆነዋል ተባለ፡፡


በድርቅ ምክንያት ግን እስካሁን የሰው ህይወት አልጠፋም ተብሏል፡፡


ፍቅሩ አምባቸው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page