በአንዲት የ8 ዓመት ታዳጊ ላይ 5 ሰዓታት የፈጀ ስኬታማ የልብ ቀዶ ሕክምና ተከናወነ
- sheger1021fm
- Jul 7, 2023
- 1 min read
ሰኔ 30፣2015
በአንዲትየ8 ዓመት ታዳጊ ላይ 5 ሰዓታት የፈጀ ስኬታማ የልብ ቀዶ ሕክምና ተከናወነ፡፡
እንግሊዛዊያንየህክምና ባለሙያዎችም ለኢትዮጵያዊያን የልብ ሕሙማን ህፃናት በ2 ዓመቱ የሚሰጡትን ነፃ ህክምና አከናውነዋል፡፡
ወንድሙሀይሉ
የሸገርንወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz
Comments